ላሊበላ ምግብ ቤት በአውሮፓ ቀደም ብሎ ከተከፈቱ የኢትዮጲያ ምግብ ቤት አንዱ ሲሆን ለኔዘርላንድ አገር ግን በአምስተርዳም ከተማ የመጀመሪያዉ የኢቲዮጲያ ምግብ ቤት ነው። በዚሁ ምግብ ቤታችን ከጣፋጭ ምግባችን ሌላ የኢቲዮጲያን ባሕሎች የሚያጰባርቁ ሥእሎቻችን እና የባሕል ቅርጻቅርሶች የሐገራችችን ጥንታዊነቷንና የባሕል ባለጸጋነቷን ያስተዋውቃሉ። ላĠ A;በላ ምግብ ቤት ከሰኞ እስከ እሑድ በአውሮፖ ሰዐት አቆጣጠር ከ 17:00-22:30 ክፍት ነው። ወደ ምግብቤታችን ለመምጣት ከባቡር ጣቢያው (Central station) ቁጥር አንድ ትራምን እንዲሁም ከሌዲስ ፕሌን(Leidseplein) ትራም አንድን ይዘዉ ወደ ምግብቤታችን በቀላሉ መምጣት ይችላሉ። አድራሻችን Eerste Helmersstraat 249 1054 DX Amsterdam ስልክ ቁጥራችን 020-6838332